⚠️ማሳሰቢያ NOTICE
⚠️ማሳሰቢያ NOTICE
⚠️ ማሳሰቢያ
* የስኳር ህመም ያለባቸው ሰዎች መጠቀም የለባቸውም።
* የቆዳ በሽታና ቁስለት ያለባቸው ሰዎች መጠቀም የለባቸውም።
* የሚጥል ህመም (Epilepsy) ያለባቸው ሰዎች በሃኪም ትዕዛዝ ብቻ ይጠቀሙ።
* የደም ግፊት ህመም ያለባቸው ሰዎች በሃኪም ትዕዛዝ ብቻ ይጠቀሙ።
* ነፍሰ ጡር እናቶች ከወሊድ በኋላ ቢጠቀሙ ይመከራል።
* የብጉር መድሀኒት እየወሰዱ ከሆነ እና ብጉሩ ያልዳነ ቁስል ከሆነ በፍጹም አይጠቀሙ።
#⚠️ IMPORTANT NOTICE
* Diabetes: Not recommended for individuals with diabetes.
* Skin Conditions: Do not use on skin diseases, open wounds, or irritated skin.
* Epilepsy: Individuals with epilepsy should consult a doctor before use.
* Hypertension (High Blood Pressure): Individuals with high blood pressure should consult a doctor before use.
* Pregnancy: It is recommended to use the device only after delivery.
* Acne Treatment: Do not use if you are currently taking acne medication or if the acne consists of open, unhealed sores.
versatile electronics 2026 UAE